በሺ የፈረንሳይ ጉብኝት የንግድ አለመግባባት እና የሩሲያ ድጋፍ ትልቅ ዕንቅፋት ኾነዋል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በሺ የፈረንሳይ ጉብኝት የንግድ አለመግባባት እና የሩሲያ ድጋፍ ትልቅ ዕንቅፋት ኾነዋል

የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ፣ ለሁለት ቀናት በፈረንሳይ ያደረጉትን ጉብኝት ትላንት ማክሰኞ አጠናቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንታዊ ጉብኝቱ፣ ከአምስት ዓመታት በኋላ ወደ አውሮፓ ሲደረግ የመጀመሪያው ነው።

ሄንሪ ሪጅዌል እንደዘገበው፣ ቻይና እና አውሮፓ ግንኙነታቸውን ለማስተካከል ፍላጎት እያሳዩ ናቸው፡፡ ይኹንና፣ የንግድ አለመግባባቶችና ቤጂንግ ለሩሲያ የምታደርገው ድጋፍ ትልቅ ዕንቅፋት ጋርጦባቸዋል፡፡

በሄንሪ ሪጅዌል የተጠናቀረውን ዘገባ ነው፡፡