በናይጄሪያ የግንባታ ኢንዱስትሪ ዋናዋ ተዋናይ ቻይና መሆኗን፣ አቡጃ የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ ያወጣው መረጃ ያመለክታል።
የናይጄሪያ ተቋራጭ ሰራተኞች እና መሃንዲሶች በበኩላቸው የቻይና ኩባንያዎች ከትላልቅ ፕሮጀክቶች ገፍትረው እያስወጡን ነው በማለት እያማረሩ ነው፡፡
ዘጋቢያችን አልሀሰን ባላ ከአቡጃ የላከውን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡