ከ50 በላይ ኩባንያዎች የተሳተፉበት የቻይና የንግድ ሳምንት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
አዲስ አበባ —
ከ50 በላይ ኩባንያዎች የተሳተፉበት የቻይና የንግድ ሳምንት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ እስካሁን በኢትዮጵያ ፋብሪካና ቅርንጫፍ ያልከፈቱ እና አዲስ ገበያ ለመፈለግ የመጡ ኩባንያዎችም ናቸው በዚህ የንግድ ሳምንት እየተሳተፉ የሚገኙት፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የቻይና የንግድ ሳምንት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው