የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ዥንፒንግ ትናንት ሰኞ ለአፍሪካ ሃገሮች ስድሳ ቢሊዮን ዶላር መደቡ። ድኅነት ጠና ላለባቸው ሃገሮች ደግሞ የተወሰነውን ዕዳ ሰርዘውላቸዋል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ዥንፒንግ ትናንት ሰኞ ለአፍሪካ ሃገሮች ስድሳ ቢሊዮን ዶላር መደቡ። ድኅነት ጠና ላለባቸው ሃገሮች ደግሞ የተወሰነውን ዕዳ ሰርዘውላቸዋል።
ቻይና “በዕዳ ጠፍሮ በመያዝ ዲፕሎማሲ” እየተጫወተች ናት የሚለውን ነቀፌታ ታስተባብላለች።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ቻይና ለአፍሪካ የገንዘብ ድጋፍና የዕዳ ስረዛ አደረገች
Your browser doesn’t support HTML5
ቻይና ለአፍሪካ የገንዘብ ድጋፍና የዕዳ ስረዛ አደረገች