የጭና ተፈናቃዮች አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ለዓለማቀፉ ማኅበረሰብ

ተፈናቅለው ጫካ ውስጥ የሚገኙ የጭና ቀበሌ ነዋሪዎች

በዳባት ወረዳ ጭና ተክለሀይማኖት ቀበሌ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች ከዓለም አቀፍ የእርዳታ ተቋማት አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ተፈናቃዮች እና የአካባቢው ባለስልጣናት ጠየቁ፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የጭና ተፈናቃዮች አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ለዓለማቀፉ ማኅበረሰብ