ኮቪድ-19 በኑሯቸው ላይ ጫና ማሳደሩን ወላጆች ገለፁ

ሀዋሳ

በአነስተኛ ገቢ ማስገኛ ሥራ የሚተዳደሩ ሴቶችና የአካል ጉዳት ያለባቸውን ልጆች የሚያሳድጉ ወላጆች የኮሮናቫይረስ ተከትሎ በሚደርስባቸው ጫና ኑሮአቸው መወሳሰቡን ገለጡ።

ቸሻየር ኢትዮጵያ ሀዋሳ ማዕከል ከአንድ ሚሊዮን 500 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ገንዘብ ወጭ በማድረግ በኮሮና ወረርሽኝ የተጎዱ 293 ቤተሰቦችና አካል ጉዳተኛ ወላጆችን እየደገፈ መሆኑን አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኮቪድ-19 በኑሯቸው ላይ ጫና ማሳደሩን ወላጆች ገለፁ