የኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ፎረም

  • መለስካቸው አምሃ
የኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ፎረም ከነገ ጀምሮ በክልል ዋና ከተሞችና በአዲስ አበባ የሚካሄድ ውይይቶች ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ፎረም ከነገ ጀምሮ በክልል ዋና ከተሞችና በአዲስ አበባ የሚካሄድ ውይይቶች ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡

የማኅበራትና በጎ አድራጎት ሕጉ የድርጅቶችን ተግባራት የሚያግዝና አስቻኳይ አካባቢን የሚፈጥር እንዲሆን ጥረት እንደሚደረግ የፎረሙ ተወካዮች ተናገሩ፡፡ አሳሪ አንቀጾች እንዲሻሩ ትኩረት ይሰጣል ተብሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ፎረም

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ፎረም