አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
በማነሳሳት የተከሰሱት ጉዳይ ተቀጠረ
ስብሰባን በማወክ እና የሃሰት ወሬ በማውራት ሕዝብን አነሳስተዋል በሚል አቃቤ ሕግ ክሥ ያቀረበባቸው 14 ተጠርጣሪዎች የመከላከያ ምሥክር ሳያሰሙ ቀርተዋል፡፡
በችሎት ፅ/ቤት ቀርበው ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡