በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃላባ ዞን፣ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የጣለው ከባድ ዝናም ባስከተለው ጎርፍ አምስት ሰዎች መሞታቸውን፣ የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ።
ብሔራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ፣ በደቡባዊ የአገሪቱ ክፍል ከመደበኛ በላይ የኾነ የዝናም መጠን እንደሚቀጥል ገልጾ ተመሳሳይ አደጋዎች ሊከሠቱ እንደሚችሉ አሳስቧል።
Your browser doesn’t support HTML5
በሀላባ ዞን የጎርፍ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ