ካርዲናል ብርሃነየሱስ ሱራፌል ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ያደረጉት ውይይት
ዋሺንግተን፤ ዲሲ —
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ-ጳጳስ እና የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ ካርዲናል ብርሃነየሱስ ሱራፌል “በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንደምን ይመጣል?” በሚል ርዕስ ላይ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ተወያይተዋል።
ስለሚመሩት የእርቅ ኮምሽን ሥራዎችም ተናግረዋል።
ሙሉውን ውይይት ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንደምን ይመጣል?