ግጭቶችና አለመረጋጋት ከሦስት ዓመት በላይ ላልተለያት ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፖብሊክ አዲሱ 2017 የአዲስ ምዕራፍ መጀመሪያ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የመጀመሪያው የአዲሱ ብሔራዊ ጦር ልምምድ ተጠናቆ የፊታችን ጥር ወር ሥራውን ይጀምራል፤ የአውሮፓ ሕብረት ወታደራዊ አሰልጣኞች በቀጣዩቹ ሁለት ዓመት ውስጥ እስከ 2ሺሕ ወታደሮችን አሰልጥነው ያወጣሉ ተብሎም ይጠበቃል።
የማዕከላዊ አፍሪካ ሠራዊት፣ በማካሄድ ላይ ባለው የነፍስ-አድን ልምምድ፤ የተራቀቀ ትርዒት በማሳየት ላይ ይገኛል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፖብሊክ በ2017