በማእከላዊ አፍሪካ ሪፑብሊክ የሕጻናት በውትድርና ምልመላ።

  • ሰሎሞን ክፍሌ
ማእከላዊ አፍሪካ ሪፑብሊክ ውስጥ ዳግም በተቀሰቀሰው ግጭት ባለፈው አንድ አመት ተመንፈቅ ጊዜ ውስጥ ብቻ በ 10 ሺህ የሚገመቱ ሕጻናት በታጣቂ ቡድኖች ለውትድርና ተመልምለዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

በማእከላዊ አፍሪካ ሪፑብሊክ የሕጻናት በውትድርና ምልመላ።

የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጂያ ድርጅት /UNICEF/ እስካሁን ባለው ጊዜ ውስጥ 1 ሺህ 400 ያህሉን ወጣት ወንዶችና ሴት ምልምሎች ተደራድሮ ማስለቀቅ ቢችልም፥ ወደ ህብረተሰቡ ለመቀላቀል ግን ፈተና እንደሚጠብቃቸው ይገመታል። የአለሙ ድርጅት ባለስልጣናት፥ በዚህ ምክንያት አንድ የጠፋ ትውልድ ሊኖር እንደሚችል ይናገራሉ።