በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ውስጥ በደረሰ የአውቶብስ አደጋ፣ 38 ሰዎች መሞታቸውን አንዳንድ ዘገባዎች አመለከቱ።
ዋሺንግተን ዲሲ —
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ውስጥ በደረሰ የአውቶብስ አደጋ፣ 38 ሰዎች መሞታቸውን አንዳንድ ዘገባዎች አመለከቱ።
በዘገባዎቹ መሠረት፣ አደጋው የደረሰው ከአዲስ አበባ 482 ኪሎ ሜትር ቀት ላይ ባለችው ላጋምቦ ወረዳ ውስጥ ነው።
ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
በደቡብ ውሎ በደረሰ የመኪና አደጋ 38 ስዎች ሕይወታቸው አለፈ