ስደተኞች ወደ ካሜሩን እየጎረፉ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል

የናይጀርያና የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፖብሊክ ስደተኞች ወደ ካሜሩን እየጎረፉ በመሆናቸው በሠብዓዊ ረድኤት ላይ የሚደቀኑ ተግዳሮቶች እየጨመሩ ሄደዋል።

ሀገሪቱ መንግሥትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብ እጥረት ሊኖር ይችላል የሚል ስጋት አላቸው፡፡

ካሜሮን ውስጥ በኦፊሴል የተመዘገቡ ስደተኞች ቁጥር ግማሽ ሚሊዮን ደርሷል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ስደተኞች ወደ ካሜሩን እየጎረፉ ነው