በካሚሮን እስረኞች ተለቀቁ

  • ቪኦኤ ዜና
ፎቶ ፋይል

ፎቶ ፋይል

በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ካሜሮናውያን እስረኞች ተለቀቁ።

የኮሮናቫይረስ እየተስፋፋ በመሆኑ ከተገለፀ በኋላ እስረኞች በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭ ከሆኑት ቡድኖች መካከል በመሆናቸው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት እንዲፈቱ አዘዋል። ከእስረኞች መካከል ምን ያህል በቫይረሱ እንደተያዙ ግን መንግሥት የገለፀው ነገር የለም።

በሁለት ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከ1 ሺህ 6 መቶ በላይ የሚሆኑ ሰዎች በኮሮናቫይረስ እንደተያዙ ሲገለጽ ከሃምሳ ከበላይ ደግሞ መሞታቸውን የካሚሮን መንግሥት አስታውቋል።