የካሜሩን ባለሥልጣናት ከናይጄሪያ ጋር በሚያውስነው ድንበር የሚኖሩ ማኅበረሠቦችን አስጠነቀቁ

  • ቆንጂት ታየ
የካሜሩን ባለሥልጣናት በዚህ ሳምንት ቦኮ ሃራም በጦር ሰራዊት ሰፈር ላይ ካደረሰው ህይወት ያጠፋ ጥቃት ተከትሎ ከናይጄሪያ ጋር በሚያውስነው ድንበር ላይ የሚኖሩ ማኅበረሠቦች አሁንም ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እያሳሰቡ ናቸው።

ሞኪ ኤድዊን ኪንዲዜጋ ከጦር ሰራዊቱ ጋር ተጉዞ ለቪኦኤ ያጠናቀረውንን ዘገባ ቆንጂት ታየ ታቀርበዋለች።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5