ለጥያቄዎ መልስ ዝግጅታችን የአማራ ክልል የፀጥታና አስተዳደር ምክትል ኃላፊ ኮሎኔል አለበል አማረንና የኦሮምያ አቻቸውን ኮሎኔል አበበ ገረሱን ጋብዟል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
በኢትዮጵያ ሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ከአድማጮች ለቀረቡ ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የሃገር ፀጥታ ጉዳይ - ለጥያቄዎ መልስ