አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በ"ለጥያቄዎ መልስ" ፕሮግራም ከአድማጮች ለቀረበ ጥያቄ የሰጡት ምላሽ

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ባለፈው ማክሰኞ በኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት ሰላማዊና ህጋዊ ተቃውሞ ለማድረግ ስለሚቻል፣ በአንድ ወር ውስጥ አመራሩ ወደ አገር እንደሚመለስ አስታውቋል።

የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ባለፈው ማክሰኞ በኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት ሰላማዊና ህጋዊ ተቃውሞ ለማድረግ ስለሚቻል፣ በአንድ ወር ውስጥ አመራሩ ወደ አገር እንደሚመለስ አስታውቋል።

ይህን ማስታወቂያ ይዘን አድማጮች ለድርጅቱ ያላቸውን ጥያቄ ለአመራሩ እንዲያቀር መድረክ ከፍተናል።

የንቅናቄው ዋና ጸኃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ዛሬ ከሚመልሱት ጥያቄ መካከል ንቅናቄው ወደ ፓርቲነት ይለወጣልን? ከሌሎቹ ፓርቲዎች ጋር ይዋሃዳልን? የሚሉትና ሌሎችም ይገኙባቸዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በ"ለጥያቄዎ መልስ" ፕሮግራም ከአድማጮች ለቀረበ ጥያቄ የሰጡት ምላሽ -ክፍል አንድ

Your browser doesn’t support HTML5

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በ"ለጥያቄዎ መልስ" ፕሮግራም ከአድማጮች ለቀረበ ጥያቄ የሰጡት ምላሽ -ክፍል ሁለት

Your browser doesn’t support HTML5

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በ"ለጥያቄዎ መልስ" ፕሮግራም ከአድማጮች ለቀረበ ጥያቄ የሰጡት ምላሽ- ክፍል ሦስት