"ቋንቋና የጎሣ ማንነትን መሠረት አድርጎ በኢትዮጵያ የተዘረጋው የፌዴራሊዝም ሥርዓት ወደ እርስ በርስ ግጭት ያመራል፤ ሃገሪቱ እንድትበተን ያደርጋል" የሚሉ በርካቶች ናቸው።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ሀገሪቱ ውስጥ “የማንነት ጥያቄ አለ” የሚሉ ወገኖች ደግሞ የፌዴራል ሥርዓቱ ማንነትን መሠረት ማድረጉን ይደግፋሉ።
ሰሞኑን እንደሚዘገበው እስካሁን የቋንቋን ወይም የጎሣን ማንነት መሠረት አድርገው ያልተካለሉ ብሄረሰቦች በ “ክልል ደረጃ እንዋቀር” የሚል ጥያቄ እያቀረቡ ናቸው።
የሃገሪቱን አንድነት አስጠብቆ የሕዝቧን መብቶች የሚያስከብር ፌዴራል ሥርዓት ላይ እንዴት ይደረሳል?
ዶ/ር አሰናቀ ከፍአለ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና የዓለምቀፍ ግንኝነት ትምህርት መምህር እና ዶ/ር ኢታና ኃብቴ በኦሃዮ የኦበርሊን ኮሌጅ የአፍሪካ ታሪክ መምህር ለአድማጮቻችን ጥያቄ መልስ ሰጥተዋል፡፡
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በህብረ - ብሄራዊ ፌዴራሊዝም ላይ ለጥያቄዎ መልስ - ክፍል አንድ
Your browser doesn’t support HTML5
በህብረ - ብሄራዊ ፌዴራሊዝም ላይ ለጥያቄዎ መልስ - ክፍል ሁለት