በኢትዮጵያ በታጠለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅና የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ያተኩራል፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
በኢትዮጵያ በታጠለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅና የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ያተኩራል፡፡
የአድማጮቻንን ጥያቄ የሚመልሱት ከአዲስ አበባ የኢትዮጵያ መንግሥት ከኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት የሚዲያ ልማት ዳይሬክተር አቶ ታምራት ደጀኔ ከናይሮቢ የአመነስቲ ኢንተርናሽናልየምሥራቅ አፍሪካ ሰብዓዊ መብቶች አጥኝ አቶ ፍስሀ ተክሌ፤ ከብራስልስ “ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ” የተባለ ነፃ ድርጅት፣ ዋና ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ኃይለማሪም ናቸው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5