በኢትዮጵያ የአምስት ቀናት የፀሎት እና የምሕላ ጊዜ ታወጀ

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትይጵያ ኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች

የኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች መጪው አዲስ ዓመት የሃገር ሰላም አንድነት እና ሉዓላዊነት የሚጠበቅበት ዓመት እንዲሆን የአምስት ቀናት የፀሎት እና የምሕላ ጊዜ ዐወጁ።

ለይቅርታ እና ለእርቅ የሚበጁ ነፃ መድረኮችንእንዲያዘጋጁም የፌደራል መንግሥቱን ከፍተኛ ባለሥልጣናት አሳሰቡ።

ወዳጅና አጋር ሃገሮች ሰብዓዊ እርዳታቸውን እንዲቀጥሉ ጠይቀው፤ የሃገር ሉዓላዊነትን ከሚጥስና የሕዝብን ክብር ከማይመጥን ተግባር እንዲቆጠቡ አሳሰቡ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትይጵያ ኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች