ትረምፕ በሰደድ እሳት እና በአውሎ ነፋስ የተጠቁ ግዛቶችን ሊጎበኙ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ

Your browser doesn’t support HTML5

ትረምፕ በሰደድ እሳት እና በአውሎ ነፋስ የተጠቁ ግዛቶችን ሊጎበኙ ነው

ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በአሜሪካ በሰደድ እሳትና አደገኛ አውሎ ነፋስ የተጠቁ አካባቢዎችን ነገ ዓርብ እንደሚጎበኙ ታውቋል። ፕሬዝደንቱ በአውሎ ነፋስ ኼሊን የተጠቃችውን የሰሜን ካሮላይና እንዲሁም የሰደድ እሳት በቀጠለባት ካልፎርኒያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ታውቋል። አንድ መቶ ሺሕ ነዋሪዎች ቤታቸውን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ በተላለፈባት ካልፎርኒያ አዲስ እሳት መቀስቀሱም ታውቋል።

ጄንያ ዱሉ ከሎስ ኤንጀለስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።