በአሜሪካ የካልፎርንያ ግዛት፣ የሚከተለው ተራማጅ ፖሊሲዎችን ከመጪው የትረምፕ አስተዳደር ሊመጣ ከሚችል ተግዳሮት ለመከላከል መነሻ ርምጃዎችን ወስዷል።
የቪኦኤው ማት ዲብል ከግዛቲቱ መዲና ሳክራሜንቶ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
ካልፎርንያ የትረምፕ ፖሊሲዎችን ለመገዳደር ዝግጅት ጀምራለች