ብርቱ ርብርብ ቢደረግም ሊገታ ያልቻለው የካሊፎርኒያው ሰደድ እሳት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ብርቱ ርብርብ ቢደረግም ሊገታ ያልቻለው የካሊፎርኒያው ሰደድ እሳት

በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ከተማ እና በአካባቢው የተቀሰቀሰውን የሰደድ እሳት መስፋፋት ለመግታትና ለማጥፋት እየተደረገ ካለው መጠነ ሰፊ ርብርብ በአንጻሩ፣ እስከ አሁን ለመቆጣጠር አልተቻለም።

እንዲያውም ከፍተኛ ፍጥነት ባለው ነፋስ ደረቅ በመታገዝ እየተባባሰ ያለው የሰደድ እሳቱ፣ በየሰዓቱ የሚያደርሰው ውድመት አስከፊ እንደኾነ ነው የተገለጸው። የጠፋውም እሳት ቢኾን፣ ረመጡ በደረቁ ነፋስ ዳግም ሊቀሰቀስ እንደሚችል መጠቆሙ ተጨማሪ ስጋት አጭሯል።

የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።