የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አዳዲስ ሹመቶች

  • መለስካቸው አምሃ

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በካቢኒያቸው አዲስ ሽግሽግና የሥራ ምድብ አደረጉ። የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ተነሱ። የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ። በሌላ በኩል ደግሞ ሽግሽጉ ብዙ ሊያስገርምና ሊያስደንቅ እንደማይገባ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለማቀፍ ግንኙነቶች መምህር ገለፁ።

በመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ዛሬ በተቀዳሚ ዜናነት በተደጋጋሚ ሲነገር እንደተሰማው ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ11 ሰዎች አዳዲስ ሹመት ሰጥተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አዳዲስ ሹመቶች