ንግድና ምጣኔ ሀብት

  • ሔኖክ ሰማእግዜር
የአፍሪካ ምጣኔ ሀብት እድገት በዓለም የሸቀጥ ገበያ ዋጋ መቀነስና፤ የቆዩ የመዋቅር ችግሮች የተነሳ የተቀዛቀዘ ሁኔታ ታይቶበታል።

የአፍሪካ ምጣኔ ሀብት እድገት በዓለም የሸቀጥ ገበያ ዋጋ መቀነስና፤ የቆዩ የመዋቅር ችግሮች የተነሳ የተቀዛቀዘ ሁኔታ ታይቶበታል። የዓለም የገንዘብ ድርጅት /IMF/ ከጥቂት ዓመታት በፊት ከ5ከመቶ ከፍ ብሎ ያድግ እንደነበር ያስቀመጡትን አሃዝ ከዓለፈው ዓመት ጀምሮ ዝቅ አድርገው ተንብየዋል።

እነዚህን የአጠቃላይ ምጣኔ ሀብት አለመረጋጋቶች በመሠረታዊ የመዋቅር ለውጥና የግልና የመንግሥት ገንዘብ ፍሰትን በማቀላጠፍ ረገድ የተያዙ ሥራዎችና ፈተናዎችን ሔኖክ ሰማእግዜር በቀጣዩ የንግድና ምጣኔ ሀብት ዘገባ ይዳስሳል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ንግድና ምጣኔ ሀብት