የዓሣ ገበያ በባህር ዳር

ባህር ዳር

በቀውስ ጊዜ የሚሰጡ መረጃዎች ያለ ምንም አሻሚ ትርጉም ወደ ማኅበረሰቡ መድረሳቸውን ለማረጋገጥ ተደጋጋሚ ጥናት ማድረግ እንደሚገባ የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች አሳሰቡ።

በዚሁ በመረጃ አሰጣጥ ችግር ምክንያት ተቀዛቅዞ የነበረው የዓሣ ገበያ መሻሻል ማሳየቱን ደግሞ በባሕርዳር ከተማ የሚገኙ አስጋሪዎችና ነጋዴዎች ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የዓሣ ገበያ በባህር ዳር