የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ባለሥልጣናት ቡሩንዲ ወደ እርስ በርስ ብጥብጥ ወደ ማዝቀጥ ጠርዝ ደርሳለች ሲሉ እያስጠነቀቁ ነው።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ቡሩንዲ ወደ እርስ በርስ ብጥብጥ ወደ ማዝቀጥ ጠርዝ ደርሳለች ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ባለሥልጣናት እያስጠነቀቁ ነው።
ይህንን ያፈጠጠ አደጋ ለመቀልበስ ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ እንዲረባረብም ባለሥልጣናቱ ጠይቀዋል።
ባለሥልጣናቱ ፍራቻቸውን የገለፁትና የዓለምአቀፍ ምላሽ ጥያቄአቸውን ያቀረቡት ዛሬ ጄኔቫ ላይ ሙሉ ቀን በተካሄደው የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤቱ የቡሩንዲ ጉዳይ ልዩ ስብሰባ ወቅት ነው።
ሊሣ ሽላይን ከጄኔቫ ለቪኦኤ የላከችው ዘገባ አለ፤ ትዝታ በላቸው አቀርበዋለች።
Your browser doesn’t support HTML5
ቡሩንዲ ወደ እርስ በርስ ብጥብጥ ወደ ማዝቀጥ ጠርዝ ደርሳለች