የሰባኛው የመንግሥታቱ ድርጅት ጉባዔ አጭር ቅኝት

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት - ኒው ዮርክ

Your browser doesn’t support HTML5

የሰባኛው የመንግሥታቱ ድርጅት ጉባዔ አጭር ቅኝት /ርዝመት 4ደ 22ሰ/

ዘንድሮ ኒው ዮርክ ላይ የሚገናኙት የዓለም መሪዎች ቁጥር ከመቼም ጊዜ የበለጠ እንደሚሆን እየተነገረ ነው፡፡

ሰባኛውን ዓመቱን በሚያከብረው የተባበሩት መንግሥታት ድረጅት ጉባዔ ላይ የሚገኙት ከ150 በላይ የሃገሮችና የመንግሥታት መሪዎች ናቸው፡፡

መሪዎቹ የሚነጋገሩባቸው የቀውስ አጀንዳ ነጥቦች አብዝተው የተትረፈረፉ ናቸው፡፡

ለዝርዝሩን የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡