ግጭት በሰሜን ወሎ

ፎቶ ፋይል

መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ በህገ ወጥ አደረጃጀት ህገ ወጥ ድርጊት ሲፈጽሙ ነበሩ ባላቸው አካላት ላይ የማስተካከያ እርምጃ ወስጃለሁ ማለቱን የዞኑ ሰላምና ደኅንነት መምሪያ አስታወቀ፡፡

በአንጻሩ እርምጃው ፋኖ በሚል ሰበብ በንጹኃን ላይ የተወሰደ ነው የሚሉ ወገኖችም አሉ፡፡

ተወሰደ በተባለው እርምጃ የሞትና የአካል ጉዳት መከሰቱን አስተያየት ሰጭዎች ሲናገሩ የሰላምና ደኅንነት መምሪያው ግን የደረሰውን ጉዳት ተጣርቶ ለህዝብ ይፋ ይሆናል ብሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ግጭት በሰሜን ወሎ