በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ በአንድ ወጣት ግድያ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ

Your browser doesn’t support HTML5

በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ በአንድ ወጣት ግድያ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ

በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ ሂዲሎላ ከተማ፣ ባለፈው ማክሰኞ ምሽት፣ የጸጥታ ኀይሎች በአንድ ወጣት ላይ ፈጽመውታል የተባለን ግድያ ተከትሎ፣ ትላንት ረቡዕ በከተማዋ ተቃውሞ እንደተቀሰቀሰ ነዋሪዎች ገለጹ። የቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ ፖሊስ መምሪያ፣ ግድያው ሲፈጸም በቦታው የነበሩ የሚሊሻ አባላት በቁጥጥር ሥር እንደዋሉና ምርመራ እየተጣራባቸው እንደሚገኝ ለአሜሪካ ድምፅ አስታውቋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።