በምሥራቅ ጉጂ ሰባት ሰዎች በመከላከያ ኃይል መገደላቸው ተነገረ

በምሥራቅ ጉጂ ሰባ ቦሩ ወረዳ ሰባት ሰዎች በመከላከያ ኃይል ተኩስ መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።

በምሥራቅ ጉጂ ሰባ ቦሩ ወረዳ ሰባት ሰዎች በመከላከያ ኃይል ተኩስ መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።

በተኩሱ ስድስት ሰዎች መቁሰላቸውም ታውቋል። የወረዳዉ አስተዳደር ግድያውመፈጸሙን ለአሜርካ ድምጽ አረጋግጧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በምሥራቅ ጉጂ ሰባት ሰዎች በመከላከያ ኃይል መገደላቸው ተነገረ