የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ፀደቀ

  • እስክንድር ፍሬው

ፎቶ ፋይል፡- የኢትዮጵያ ፓርላማ

የኢትዮጵያ ፓርላማ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን አፅድቋል፡፡

የኢትዮጵያ ፓርላማ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን አፅድቋል፡፡

የፌዴሬሽን ምክር ቤት እልባት ሊሰጣቸው ያልቻሉ ጉዳዮች፣ በዚህ ኮሚሽን ሊፈቱ እንደሚችሉ ታምኗል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ፀደቀ