በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከባምባሲ ወደ ቶንጎ ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ ተሸከርካሪ ላይ በደረሰ የፈንጂ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉን የቤጊ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
ነቀምት —
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከባምባሲ ወደ ቶንጎ ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ ተሸከርካሪ ላይ በደረሰ የፈንጂ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉን የቤጊ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
የአደጋው መንስኤ የተጠመደ ፈንጂ ነው ተብሏል፡፡ ናኮር መልካ ዘገባውን ልኮልናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በቤኒሻንጉል ክልል በተሽከርካሪ ላይ በደረሰው የፈንጂ ፍንዳታ የሰው ሕይወት አለፈ