የፌደራሉ ከፈተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በነበረው ዮናታን ተስፋዬ የስድስት ዓመት ከስድስት ወር የእስር ቅጣት ጣለበት፡፡
አዲስ አበባ —
የፌደራሉ ከፈተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በነበረው ዮናታን ተስፋዬ የስድስት ዓመት ከስድስት ወር የእስር ቅጣት ጣለበት፡፡
ቅጣቱ እጁ ከተያዘበት ጊዜ ዕለት ጀምሮ እንዲቆጠርም ትዛዝ ሰጥተዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዮናታን ተስፋዬ የእስር ቅጣት ተጣለበት