ሰማያዊ ፓርቲ፣ ፍርድ ቤት፣ ፖሊስ

  • መለስካቸው አምሃ

ፖሊስ ያሠራቸውን የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ችሎት ፊት አቅርቧል


Your browser doesn’t support HTML5

ሰማያዊ ፓርቲ፣ ፍርድ ቤት፣ ፖሊስ


“ሕገወጥ ቅስቀሣ ሲያደርጉ ይዣቸዋለሁ” ያላቸውን 22 የሰማያዊ ፓርቲ አባላት በአንድ አንድ ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈቱ ወስኗል፡፡

ይሁን እንጂ “ይህ ተደጋጋሚ ውሣኔ ሊለወጥ ይገባል” በማለት ፖሊስ እስከአሁን እንዳልለቀቃቸው ተነገረ፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ በርካታ አባላቱና መሪዎቹ በፖሊስ ቢያዙም ፓርቲው ዕሁድ፤ ሚያዝያ 19/2006 ዓ.ም “የተሣካ ሰልፍ አድርጌአለሁ” ብሏል፡፡

ለዝርዝሩ የያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡