በኢትዮጵያ ያለዉ ሕጋዊ ስርዓት የዜጐችን መብት አያስከብርም ተባለ

  • መለስካቸው አምሃ

ከኢትዮጵያ ሚድያ መድረክ ፌስ ቡክ ገፅ የተገኘ ፎቶ

የኢትዮጵያ ሰማያዊ ፓርቲ የሃገሪቱ ሕጋዊ ስርዓት የዜጐችን መብት አያስከብርም ሲል ከሰሰ።

በኢትዮጵያ ያለዉ ሕጋዊ ስርዓት የአገዛዙ ማጥቂያ መግዣ ከመሆን ባለፈ የዜጐችን መብት አያስከብርም ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ከሰሰ።

በፍርድ ቤት ነጻ የተባሉ ተከሳሾች እንኩዋን በካድሬና በማረፊያ ቤቱ ፓሊስ ትእዛዝ መታገዳቸዉ የፍትህ ስርዓቱ በአገሪቱ የተቀበረ ለመሆኑ ማስተጃ ነዉ ሲልም ኮንኖአል።

መለስካቸዉ አመሃ ዛሬ ፓሪቲዉ የጠራዉን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከታትሎ ተከታዮን ዘግቧል። የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ያለዉ ሕጋዊ ስርዓት የዜጐችን መብት አያስከብርም ተባለ