ሰማያዊ ፓርቲ የሀገሪቱ ሰንደቅ ዓላማ ወደ ቀድሞ መልኩ እንዲመለስ ጥሪ አቀረበ፡፡
አዲስ አበባ —
ሰማያዊ ፓርቲ የሀገሪቱ ሰንደቅ ዓላማ ወደ ቀድሞ መልኩ እንዲመለስ ጥሪ አቀረበ፡፡ በጉዳዩ ላይ ሕዝቡ በሰፊው ተሳትፎ በውሳኔ ሕዝብ እንዲቋጭም የፓርቲው ፍላጎት መሆኑንም ተገልጿል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የሀገሪቱ ሰንደቅ ዓላማ ወደ ቀድሞ መልኩ እንዲመለስ ጥሪ ቀረበ