የፎቶ መድብሎች የብሊንከን የአፍሪካ ጉብኝት ኖቬምበር 19, 2021 የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንከን ከናይጄሪያ ከፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ጋር የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንከን ከናይጄሪያ ከፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ጋር የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ኬንያ፤ ናይሮቢ ጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የተደረገላቸው አቀባበል። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን፣ የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራይቼል ኦማሞ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ ናይሮቢ፣ ከንያ። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ናይሮቢ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ንግግር ሲያደርጉ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን በጸጥታ እና በሌሎችም ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት ከባለፈው ሰኞ ጀምረው በኬንያ፣ ናይጄሪያ እና ሴኔጋል ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡