ታይዋን አንድ ሆስፒታል ላይ በደረሰ ቃጠሎ 9 ሰዎች ሞቱ

  • ቪኦኤ ዜና
ታይዋን ውስጥ በሚገኝ አንድ ሆስፒታል ላይ በደረሰ ቃጠሎ 9 ሰዎች ሞቱ፣ ሻንጋይ ውስጥ ደግሞ የተሰቀለ ማስታዊያ ወድቆ 3 ሰዎችን ገደለ።

በዚሁ Taipei-Taiwan ውስጥ በደረሰው ቃጠሎ ሌሎች 15 ሰዎች መቁሰላቸውም ታውቋል።