የፎቶ መድብሎች ቤተሰቦች አውሮፕላኑ ከተከሰከሰበት ቢሾፍቱ አካባቢ በመሄድ ሀዘናቸውን እየገለፁ ነው ማርች 13, 2019 በተከሰከሰው አውሮፕላን ውስጥ የነበሩ ተሳፋሪዎች ቤተሰቦች አውሮፕላኑ ከተከሰከሰበት ቢሾፍቱ አካባቢ በመሄድ ሀዘናቸውን በመግለፅ ላይ ናቸው፡፡