Your browser doesn’t support HTML5
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በ79ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጀት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ዛሬ ማክሰኞ ንግግር አድርገዋል። 20 ደቂቃ ያህል የፈጀው ንግግራቸው፣ የፕሬዝደንትነት ዘመናቸው ለሚያበቃው ባይደን ተመድን የመሰናበቻ ንግግር ተደርጎ ይቆጠራል።
በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በዩክሬን እንዲሁም በአፍሪካ የሚካሄዱት ጦሮነቶች የንግግሮቻቸው ዋና መልዕክቶች ነበሩ።