ባይደን ለልጃቸው የሰጡት  ምህረት በፕሬዚደንታዊ ስልጣን ላይ ክርክር አስነስቷል

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል፦ ፕሬዘደንት ጆ ባይደን እና ልጃቸው ሀንተር ባይደን በዴሞክራሲያዊ ብሔራዊ ኮንቬንሽን (ዲኤንሲ)ጉባኤ ፣ ቺካጎ

Your browser doesn’t support HTML5

ባይደን ለልጃቸው የሰጡት  ምህረት በፕሬዚደንታዊ ስልጣን ላይ ክርክር አስነስቷል

ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ለልጃቸው ለሀንተር ባይደን ምህረት ሰጥተዋል፡፡ ይህም የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላትን ለዓመታት የከፋፈለው የፖለቲካ ትርምስ እንዲያበቃ ምክኒያት ሆኗል። በፕሬዚደንት ስልጣን መገባደጃ የሚደረጉት የምህረት አሰጣጥ ሂደቶች ሁልጊዜም አከራካሪ መሆናቸውን ጠቅሳ፣ የአሜሪካ ድምፅ የምክር ቤት ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ያደረሰችንን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።