የቡድን ሰባት አባል ሀገሮች መሪዎች ጉባዔ - ጣሊያን

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ  ባይደን፣ የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ መሎኒ

የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ፣ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ፣ የአውሮፓ ኮሚሽኑ ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ፎን ደር ሌየን፣ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን፣ የጀርመኑን ቻንስለር ኦላፍ ሾልስን እና የዩናይትድ ስቴትስ  ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የቡድን ሰባት የመሪዎች ጉባኤ የመጀመሪያ ቀን የሰማይ ላይ ትርኢት እየተመለከቱ

የቡድን ሰባት አባል ሀገሮች መሪዎች

የመሪዎች ጉባኤ አስተናጋጅ ሃገሯ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ መሎኒ፣ በጉባዔው የመጀመሪያ ቀን በተካሄደው የክብ ጠረጴዛ ስብሰባ ላይ