የፕሬዚደንት ባይደን አንጎላን ጉብኝት

  • ቪኦኤ ዜና

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን፣ የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንኮ

Your browser doesn’t support HTML5

የፕሬዚደንት ባይደን አንጎላን ጉብኝት

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን አንጎላን በመጎብኘት ላይ ናቸው። በአፍሪካ የመጀመሪያቸው ለኾነው እና በእርግጥም እንደፕሬዚደንት የመጨረሻቸው ለሚሆነው ጉብኝት አንጎላ የገቡት ፕሬዝደንት ባይደን በፕሬዝደንታዊው ቤተ መንግሥት የሞቀ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ባይደን ዩናይትድ ስቴትስ እና አፍሪካ ባላቸው ግንኙነት እንደሚኮሩ ተናግረዋል።

የቪኦኤዋ የኋይት ሐውስ ዘጋቢ አኒታ ፓወል ከአንጎላ ዋና ከተማ ከሉዋንዳ የላከችው ዘገባ ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።