ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ስለዩናይትድ ስቴትስ መሪዎች

  • እስክንድር ፍሬው

የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

በዩናይትድ ስቴትስ የሚደረግ የመሪዎች መተካካት ሀገሪቱ በኢትዮጵያ ላይ ከምትከተለው ፖሊሲ አንርፃ ለውጥ አምጥቶ እንደማያውቅ አንድ አንጋፋ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ተናግረዋል።

በኢትዮጵያ ፓርላማ ለረጁም ዓመታት በማገልገ ቀዳሚ የሆኑት ፖለቲከኛና የአሁኑ የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ እንዳሉት የኦባማ መውጣትና የዶናልድ ትራምፕ ወደ ዋይት ሃውስ መግባት የሚያመጣው ለውጥ የለም።

የአዲስ አበባው ዘጋብያችን እስክንድር ፍሬው ፕሮፌሰሩን አነጋግሮ የላከው ዘገባ ዝርዝር ይዟል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ስለዩናይትድ ስቴትስ መሪዎች