የእነ አቶ በረከት ስምዖን ጉዳይ

  • ቪኦኤ ዜና

አቶ በረከት ስምዖን

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ዐቃቢ ህግ በእነ አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ላይ ያቀረባቸውን የቃል ምስክሮች ከትናንት ጀምሮ ማዳመጥ ጀመረ።

ተከሳሾችም በትናንትናው ዕለት የህግ ጠበቃ ይዘው ቀርበዋል፡፡ ለቀረቡት የህግ ጠበቃም የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ተገቢውን ጥበቃ እንዲያደርግ ታዟል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የእነ አቶ በረከት ስምዖን ጉዳይ