በቤኒሻንጉል መንግሥት "ፀረ ሰላም" ያላቸውን ኃይሎች አሰረ

የቤኒሻንጉል ክልል ሰላም ግንባታና ፀጥታ ቢሮ 203 ፀረ ሰላም ኃይሎች ያላቸውን ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ገለፀ፡፡

የቤኒሻንጉል ክልል ሰላም ግንባታና ፀጥታ ቢሮ 203 ፀረ ሰላም ኃይሎች ያላቸውን ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ገለፀ፡፡

እነዚህ ኃይሎች የበርታ ህዝብ ነፃ አውጪ ንቅናቄ ለሰላምና ዲሞክራሲ በማለት ራሳቸውን የሚጠሩና ጥቃት ለመፈፀም ሥልጠና ላይ እያሉ መያዛቸውን ነው የቢሮው ፀጥታ ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ለቪኦኤ የተናገሩት፡፡

በወታደራዊ ጥቃቱ ወቅት ሁለት ግለሰቦች መሞታቸውንም ገልፀዋል፡፡

የበርታ ህዝብ ነፃ አውጪ ንቅናቄ ለሰላምና ዲሞክራሲ ተወካዮችን ለማግኘት ያደግነው ጥረት አልተሳካም፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በቤኒሻንጉል መንግሥት "ፀረ ሰላም" ያላቸውን ኃይሎች አሰረ