ቤንሻንጉል ጉምዝ ውስጥ በተፈፀመ ጥቃት የተገደሉ የቀብር ሥርዓት ተፈፀመ

Benishangul-Gumuz, Ethiopia

Benishangul-Gumuz, Ethiopia

ከአራት ቀን በፊት ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ጉባ ወረዳ በአንዳንድ ቀበሌዎች የተፈፀመው ጥቃት በቁጥጥር ሥር መዋሉን የጉባ ወረዳ ኮሙዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቡድን መሪ አስታውቋል።የቡድን መሪው ዛሬ ለቪኦኤ እንደተናገሩት በወረዳው ዛሬ ወደ ነበረበት ሠላማዊ እንቅስቃሴ ተመልሷል ብለዋል።

የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅ/ ቤት በበኩሉ በጉባ ወረዳበተከሰተው ጥቃት ህይወታቸውን ያጡ 14ዜጎች ቤተዘመዶቻቸው በሚገኙበትአካባቢ ስርዓተ ቀብራቸው በክብር መፈፀሙን ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ቤንሻንጉል ጉምዝ ውስጥ በተፈፀመ ጥቃት የተገደሉ የቀብር ሥርዓት ተፈፀመ