የቤንሻንጉል ጉምዝ የቀድሞ ዐማፅያን አመራሮቻቸው እና አባሎቻችው እንደታሰሩ ገለጹ

Your browser doesn’t support HTML5

የቤንሻንጉል ጉምዝ የቀድሞ ዐማፅያን አመራሮቻቸው እና አባሎቻችው እንደታሰሩ ገለጹ

የጉምዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ እና የቤኒሻንጉል ሕዝቦች ነጻነት ንቅናቄ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ አመራሮቻቸው እና አባሎቻቸው ታስረው እንደሚገኙ ገለጹ።

የክልሉ ፍትሕ ቢሮ በበኩሉ፣ በወንጀል ድርጊት ተጠርጥረው የታሰሩ ግለሰቦች እንዳሉ አረጋግጦ፣ ሁለቱ ፓርቲዎች፥ አባሎቻቸው እና አመራሮቻቸው ስለመታሰራቸው ያቀረቡለት አቤቱታ አለመኖሩን ገልጿል።

በሌላ በኩል፣ ጉዳያቸው በፌደራል ፍትሕ ሚኒስትር እየታየ ያሉ ግለሰቦች እንዳሉ ያስታወቀው ቢሮው፣ በፍርድ ቤት ቀርበው መከታተል ባለመቻላቸው እልባት ሊሰጣቸው አልቻለም፤ ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።